የአፋር ክልል የፍትሕ ቢሮ የበላይ አመራር፣ ዳይሬክቶሬቶች፣ የዞን መምሪያዎች እና የወረዳ ፍትሕ ጽ/ቤቶች አደረጃጀት።
ይህ ዘርፍ የሚመራው በፍትህ ቢሮ ኃላፊው ሲሆን — በአፋር ክልል ፍትህ ቢሮ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 115/2011 አንቀጽ 8 ላይ የተሰጡት ተግባርና ኃላፊነቶች እንደተጠበቁ ሆነው መስሪያ ቤቱን አስመልክቶ ስትራቴጂካዊ እቅዶችንና ወቅታዊ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት፣ መምራት፣ መደገፍ፣ አፈጻጸሙን መገምገም፤ በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ ትብብርና ቅንጅታዊ አሠራር መፍጠር፤ የለውጥ ፕሮግራሞችን በበላይነት መምራት፤ ተጠያቂነትን የሚያሰፍን ሥርዓት መዘርጋት ያካትታል።
ለዘርፉ ተጠሪ የሆኑ አጠቃላይ አደረጃጀቶችን በበላይነት ይመራል።
ለዘርፉ ተጠሪ የሆኑ አጠቃላይ አደረጃጀቶችን በበላይነት ይመራል።
ቢሮው በ5 አስተዳደር ዞኖች (አውሲ ራሱ፣ ቅልበት ራሱ፣ ጋቢ ራሱ፣ ፋንቲ ራሱ፣ እና ሃሪ ራሱ) እና ከ32 በላይ የወረዳ ፍትህ ጽ/ቤቶች ያለው ነው።